ኬኔዲ መንገሻ
Appearance

ኬኔዲ መንገሻ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ የነበረ ሲሆን በነበረችው ጥቂት ዘመን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ተወዳጅነትን አፍርቶ በወጣትነቱ በሞት ከዚህ አለም የተለየ ዘፋኝ ነበር።
- ደላሽ ወይ መንገዱ
- አካል ደሜ
- አትከልክሏት
- ንድፍ ውበት
- ወዶ የመነነ
- ሙናናዬ
- ውብ እንዳንቺ የለም
- ፍቅሬም ተለየቺኝ
- እስኪ ፈልጓት
- ወሰድሺው
- በመላ ነው