Jump to content

ክለብ ናስዮናል ዴ ፉትቦል

ከውክፔዲያ

ክለብ ናስዮናል ዴ ፉትቦልኡራጓይ የሚገኝ የስፖርት ተቋም ነው። ክለቡ የተመሠረተው በግንቦት ፯ ቀን ፲፰፻፺፩ ዓ.ም. በተካሄደው የኡራጓይ አትሌቲክ ክለብ እና ሞንቴቪዴዎ እግር ኳስ ክለብ ውህደት ነው። ክለቡ በእግር ኳስ ላይ ቢያተኩርም በቅርጫት ኳስፉትሳልቴኒስ፣ የብስክሌት ውድድር፣ መረብ ኳስ እና ቼስ ላይም ይሳተፋል።