Jump to content

ክሪስቲነሃምን

ከውክፔዲያ

ክሪስቲነሃምንቨርምላንድስዊድን ከተማ ነው። 18,000 ሰዎች ገደማ ይኖሩበታል። ከተማው በቨናን ሀይቅ ዳር ይገኛል።

እስከ 1634 ዓ.ም. ድረስ ስሙ ብሮ (ማለት 'ድልድይ') ነበረ። በዚያ አመት ከተማነት አገኝቶ ለስዊድን ንግሥት ክርስቲና ተሰየመ።