ክሪስቲያን ስቱዋኒ
Appearance
|
ክሪስቲያን ስቱዋኒ |
|||
|---|---|---|---|
ክሪስቲያን ስቱዋኒ ለኡራጓይ ሲሰለፍ፣ 2014 እ.ኤ.አ.
|
|||
| ሙሉ ስም | ክሪስቲያን ሪካርዶ ስቱዋኒ ኩርቤሎ | ||
| የትውልድ ቀን | ጥቅምት ፪ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ታላ፣ ኡራጓይ | ||
| ቁመት | 186 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | አጥቂ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2004–2007 እ.ኤ.አ. | ዳኑቢዮ የእግር ኳስ ክለብ | 36 | (23) |
| 2005 እ.ኤ.አ. | → ቤላ ቪዝታ (ብድር) | 14 | (12) |
| 2008–2013 እ.ኤ.አ. | ሬጂና | 17 | (1) |
| 2009–2010 እ.ኤ.አ. | → አልባሴቴ (ብድር) | 39 | (22) |
| 2010–2011 እ.ኤ.አ. | → ሌቫንቴ (ብድር) | 30 | (8) |
| 2011–2012 እ.ኤ.አ. | → ራሲንግ ሳንታንደር (ብድር) | 32 | (9) |
| 2012–2013 እ.ኤ.አ. | → ኤስፓንዮል (ብድር) | 32 | (7) |
| ከ2013 እ.ኤ.አ. | ኤስፓንዮል | 34 | (6) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2012 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 14 | (4) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፲፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ክሪስቲያን ሪካርዶ ስቱዋኒ ኩርቤሎ (ጥቅምት ፪ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለኤስፓንዮል ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
