Jump to content

ክሪቨን ማክ ፊዳግ

ከውክፔዲያ

ክሪቨን ማክ ፊዳግ354 እስከ 370 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር።

ክሮኒኮን ስኮቶሮም (1142 ዓም ተቀነባብሮ) በ354 ዓም እንደ ጀመረ ይመለከታል፣ አመቶቹም ፭ ብቻ ቢሰጡም ተከታዩም ኒያል ኖይጊያላቅ በ370 ዓም ያደርጋል፣ በሌሎቹም ነገሥታት ዝርዝሮች ለ፲፮ (ወይም ፲፫) ዓመታት ገዛ።