Jump to content

ክሮማቶግራፊ

ከውክፔዲያ
ዘመናዊ የክሮማቶግራፊ ማካሄጃ ማሽን

ክሮማቶግራፊ ማለት የኬሚካል ቅይጦችን ለመለያየት እና ምን ያህል እንደሆኑ ለማወቅ የምንጠቀምባቸው የተለያዩ ስልቶች ናቸዉ ። የአንድን ኬሚካል ቅይጥ በተለያየ የክሮማቶግራፊ መንገዶች መለየት ይቻላል። ለምሳሌ ወረቀት ክሮማቶግራፊፈሳሽ ክሮማቶግራፊ እና ጋዝ ክሮማቶግራፊ የተለያዩ የክሮማቶግራፊ መንገዶች ወይም ዘዴዎች ናቸው።