ክሮኤሽኛ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ክሮኤሽኛ በብዛት የሚነገርበት ምድር ክፍት ቀይ ነው።

ክሮኤሽኛ (hrvatski ሕርቫትስኪ) በክሮኤሽያ የሚነገር የስላቪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው። የሚጻፈው በላቲን ፊደል ነው።