ክብ ማለት ከአንድ መካከለኛ ነጥብ ተነስተን፣ በጠፍጣፋ ወለል ላይ በቋሚ ርቀት የምናገኛቸው ማናቸውም ነጥቦች ስብስብ ነው። ይህ አንድ ቋሚ ርቀት ሬድየስ በመባል ይታወቃል። አንድን ክብ ቆርጠን በመዘርጋት መጠነኑን ስንለካ፣ ያ መጠን ሰርከምፍራንስ ይባላል። የሚገርመው፣ ማናቸውንም -- ትልቅ ሆኑ ትንሽ -- ክቦች የዙሪያቸውን ርዝመት ራዲየሳቸው ስናካፍል ምንጊዜም አንድ አይነት ቁጥር እናገኛለን፦ እሱም 2 π {\displaystyle 2\pi \,} ነው።
C i r c u m f e r e n c e = 2 π r {\displaystyle Circumference=2\pi r\,}
A r e a = π r 2 {\displaystyle Area=\pi r^{2}\,}