11°39′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°21′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
ክብራን ገብርኤል በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተመሰረተ ገዳም ሲሆን በጣና ሐይቅ ደቡባዊ ክፍል ከሚገኙት መንታ ደሴቶች (እንጦስ ደሴት እና ክብራን ደሴት) በክብራን ላይ የሚገኘው ነው። ገዳሙ ለሴቶች የተከለከለ ነው። ክብራን ገብርኤል ለባህር ዳር ከተማ በጣም ቅርቡ ገዳም ነው።