ክትባት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ክትባት ኣካል እራሱን ከበሽታ መከላከል እንዲችል የሚሰጥ መከላከያ ነው። የክትባት ንጥረ ነገሮች የተገደሉ ወይም የተዳከሙ የቫይረስባክቴሪያፕሮቶዞኣ ወይም የእነዚህና የትላልቅ ጥገኞች ቍርጥራጮች ሊሆኑ ይችላሉ።