ክዊን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ክዊን

ክዊን (እንግሊዝኛ፦ Queen) በለንደን የተመሠረተ እጅግ ስመ ጥሩ የሆነ የሮክ ሙዚቃ ቡድን ነበረ። አባሎቹ ፍሬዲ መርኩሪብራይን መይ፣ ጆን ዲኮን እና ሮጀር ተይለር ነበሩ።