ክዮቶ

ከውክፔዲያ

ክዮቶ (በጃፓንኛ: 京都 きょうと) የጃፓን ከተማ ነው።

794 እ.ኤ.አ እስከ 1868 እ.ኤ.አ ድረስ የጃፓን ዋና ከተማ ነበረ።