ክፍለስፍን

ከውክፔዲያ

ክፍለስፍን በስነ-ህይወት ከስፍን በታች ከመደብ ደግሞ በላይ ሆኖ በሶስተኛ ደረጃ የሚገኝ ትልቅ የሥርአተ ምደባ እርከን ነው። ክፍለስፍኖች መደብ ወደሚባሉ አነስ ወዳሉ ቡድኖች ይከፈላሉ።[1]

  1. ^ https://en.wikipedia.org/wiki/Phylum