ኮሌክቲብ ሴክዩሪቲ

ከውክፔዲያ

ኮሌክቲብ ሴክዩሪቲ (እንግሊዝኛCollective Security፣ «የጋራ ጸጥታ») በትብብር ያለው እያንዳንዱ መንግሥት የአንዱ ጸጥታ የሁላቸው ጉዳይ መሆኑን የሚቀበልበት እንደዚሁም ዘቻን ወይም የሰላምን ሁከት እንዲከላከል የጋራ መልስ ለማቅረብ ቃሉን የሚሰጥበት እንደ ጸጥታ ማስተዳደር ሊታወቅ ይቻላል። ይህም የጸጥታ አስተዳደር ፖሊቲካዊ፣ ክፍለ-ዓለማዊ ወይንም ዓለም ዓቀፍ ሊሆን ይችላል።