ኮሎሲየም

ከውክፔዲያ
ኮሎሲየም በሮሜ ከተማ

ኮሎሲየምሮሜጣልያን የሚታይ በ62 ዓም የተመሠረተ ታላቅ አምፊቴያትር (እስታድዩም ወይም አይጠየፌ አዳራሽ) ነው። ይህ ከ550 ዓም ግድም በፊት ለድራማ ወይም ለውድድር ይጠቀም ነበር። ከ550 ዓም በኋላ በመኖኮሳት ይያዝ ነበር፤ በኋላም እንደ አምባ ጠቀመ።