ኮርማክ ማክ አይርት

ከውክፔዲያ

ኮርማክ ማክ አይርት226 እስከ 266 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

en:Annals of the Four Masters ዘንድ የኮርማክ ዘመን በ226 ዓም እንደ ጀመረ፣ በ266 እንደ ሞተ ይዘግባል። (ሌሎቹ ምንጮች ግን ኮርማክን 40 ዓመታት ይሰጡታል)።