ኮቴሃሬ (Dioscorea) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው።
እንደ ስኳር ድንች በመምሰሉ አንዳንዴ በማሳሳት «የስኳር ድንች» ይባላል።
613 ዝርዝሮች አሉ፣ ከነርሱም በተለይ የታወቁት፦