Jump to content

ኮንስታንጽ ሃይቅ

ከውክፔዲያ
ኮንስታንጽ ሃይቅ

ኮንስታንጽ ሃይቅ ወይም የቦደን ባሕር (ጀርመንኛ Bodensee /ቦደንዜ/) ከጀርመን፣ ኦስትሪያና ስዊስ አገራት ጠረፎች መካከል የሚገኝ ሐይቅ ነው።