ወተት ኣንጀት

ከውክፔዲያ

ወተት ኣንጀት ሳር የሚያመነዥጉ እንስሳት ኣራተኛው ሆድ ነው። የወተት አንጀት ሥራው ኣንድ ሆድ ካላቸው እንስሳት ጋር ኣንድ ሲሆን ጥጆችና የመሳሰሉት ወተት ሲጠቡ ሌሎቹ ሦስት የሆድ ክፍሎች ሳይሄድ በኣቋራጭ ወደ ወተት ኣንጀት ይገባል።