ወትሮ ሃጅ

ከውክፔዲያ

ወትሮ ሃጅአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እሄዳለሁ ብሎ ግን የማይሔድ

አያዎ ዘይቤ

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አበበ ወትሮ ሃጅ ነው። እሄዳለው ካለ ስንት ቀኑ ግን አሁንም አለ።