ወንድሜ ከዝንጀሮና ከሪያ

ከውክፔዲያ

ወንድሜ ከዝንጀሮና ከሪያ ማናቸው ያምሩ ቢለው

ዝንጀሮ በሙርጡ እሪያስ በግንጭሉ

ሁሉስ ምን ቅጥ አላቸው አለ።

ወንድሜ ከዝንጀሮና ከሪያአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]