Jump to content

ወገብ ርዝመት

ከውክፔዲያ
ትልቁና ቀጥተኛው መስመር የክብ ወገብ ይባላል

ወገብ ርዝመት ማለት ሁለቱ ጫፎቹ አንድ ክብ መስመር ላይ የሚያርፉ ግን በክቡ መካከለኛ ነጥብ የሚያልፍ መስመር (ወገብ) ርዝመት ማለት ነው።