ዊልየም ረንኲስት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
አሜሪካ 16ኛ የፍርድቤት አስተዳዳሪ

ዊልየም ረንኲስት (ከኦክቶበር 1፣ 1924 እስከ ሴፕቴምበር 3፣ 2005) አሜሪካዊ የህግ አማካሪ፣ ፖለቲከኛ፣ የህግ አማካሪ በመጨረሻም የአሜሪካ 16ኛ የፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ነበሩ።