ዊንድሁክ ሆዜ ኩታኮ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ዊንድሁክ ሆዜ ኩታኮ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ (Windhoek Hosea Kutako International Airport) የናሚቢያ ዋና ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ነው። አውሮፕላን ማረፊያው 45 ኪሜ ከዊንድሁክ ወጣ ብሎ ይገኛል። በየዓመቱ ከ400 ሺህ በላይ መንገደኞችን ያስተናግዳል።

የሀገር ውስጥ በረራዎች ወደዚህ አውሮፕላን ማረፊያ አይመጡም፤ ምክንያቱም እነዚህ በረራዎች በዊንድሁክ ኢሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ይስተናገዳሉ።