Jump to content

ዋሊያ

ከውክፔዲያ
(ከዋልያ የተዛወረ)

በሳይንሳዊ ስሙ Capra walie ሲጠራ ኢትዮጵያ ብቻ ይሚገኝ የአይቤክስ ዝርያ ነው። በአሁኑ ጊዜ በዚህ አለም ላይ 500 ብቻ ዋሊያ ሲገኙ እኒህም በሰሜን ተራሮች ይቃርማሉ። የዋሊያ ቁጥር መመናመን በአደን፣ የግጦሽ መሬት ማነስና የሚኖሩበት ዱራ ዱር በተለያዩ ምክንያቶች መመናመን ናቸው። ዋልያን ለምግብነት የሚጠቀም የዱር እንስሳ ጅብ ሲሆን ህጻን ዋልያወች በቀበሮና በተለያዩ የዱር ድመቶች ይታደናሉ።

የአሁኑ የዋልያወች ቁጥር ቢጨምር የሚኖሩበት አካባቢ የሚችለው በዛ ቢባል 2000 ዋልያወችን ነው። ከዚያ ከበለጠ የግጦሽና የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ።

ዋሊያ