ቀበሮ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
?ቀበሮ
Bat eared fox Kenya crop.jpg
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ስጋበል
አስተኔ: የውሻ አስተኔ Canidae
ወገን: 5 ወገኖች

ቀበሮ ኢትዮጵያና አለም ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቀበሮ ማለት በውሻ አስተኔ (Canidae) ውስጥ የተገኙ በ5 ወገኖች ናቸው።

እንዲሁም የውሻ ወገን ውስጥ 2 ሌሎች ዝርዮች «ቀበሮ» ተብለዋል፤ እነርሱም ወርቃማ ቀበሮጥቁር ጀርባ ቀበሮ ናቸው። ቀይ ተኩላ ደግሞ አንዳንዴ «ቀይ ቀበሮ» ቢባልም፣ እሱም የውሻ ወገን አባል ነው።

ከዚህም ጭምር በሕንድ ውቅያኖስ አገራት ዙሪያ «በራሪ ቀበሮች» የተባሉት የሌት ወፍ አይነቶች አሉ።

አስተዳደግ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የእንስሳው ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]