ዋሎንኛ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
የስሜን ፈረንሳይኛ ቀበሌኞች - ዋሎንኛ በደቡብ ቤልጅግ ይታያል።

ዋሎንኛ በደቡብ ቤልጅግ የሚነገር የፈረንሳይኛ ቀበሌኛ ነው። አሁን ብዙ ሊቃውንት እንደ ልዩ ቋንቋ ይቆጥሩታል።