ዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/ፊደል አጻጻፍ
Appearance
በውክፒዲያ የፊደል አመታት ስልት
ማስታወሻ ለIE Explorer ተጠቃሚዎች፦ ፎንቱን ትልቅ ለማድረግ፣ በብራውዘርዎ 'View' ሜንዩ Text size -> larger በመጫን ይቻላል
ኢትዮፒክ ሴራ በኮምፒውተር የመጻፊያ ዘዴ
[ኮድ አርም]ኢትዮፒክ ሴራ በላቲን ኪቦርድ ላይ አማርኛ ለመጻፍ የሚጠቅም ዘዴ ነው። ይህ ዘዴ ከዚህ ቀጥሎ ያለው ሰንጠረዥ እንደሚያሳየው አንድ የላቲን ፊደል (አልፋቤት) ስንጫን ተመሳሳዩን የአማርኛ ሳድስ (ስድስተኛ መደብ) ፊደል ይሰጠናል። ለምሳሌ l ስንጫን ል ይጻፋል። ከዚያም ግዕዙን (አንደኛ መደብ) ለመጻፍ e መጨመር ወይም ካልዑን (ሁለተኛ መደብ) ለመጻፍ u ን መጨምር ይጠይቃል። ለምሳሌ ሉን ለመጻፍ lu፥ ሊ ደግሞ li፥ ላ la፥ lE ሌ፥ ሎ lo፥ ሏ lW መጻፍ ነው።
[ኮድ አርም]መድሀኒት
| e | u | i | a | ee | E | o | W | ' | 2 | Y | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| ሳድስ | ግዕዝ | ካዕብ | ሣልስ | ራብዕ | ኃምስ | ኃምስ (ሌላ ዘዴ) | ሳብዕ | ዘመደ ራብዕ | ይ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
| h | ህ | ሀ | ሁ | ሂ | ሃ | ሄ | ሄ | ሆ | ኋ | ኅ | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
| l/L | ል | ለ | ሉ | ሊ | ላ | ሌ | ሌ | ሎ | ሏ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
| H | ሕ | ሐ | ሑ | ሒ | ሓ | ሔ | ሔ | ሖ | ሗ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
| m/M | ም | መ | ሙ | ሚ | ማ | ሜ | ሜ | ሞ | ሟ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
| r/R | ር | ረ | ሩ | ሪ | ራ | ሬ | ሬ | ሮ | ሯ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
| s | ስ | ሰ | ሱ
ቁጥሮች =[ኮድ አርም]
ሌሎች ምልክቶች[ኮድ አርም]
|