ዋንፒስ

ከውክፔዲያ

ዋንፒስ (በጃፓንኛ: ワンピース) የሚባል ጃፓን የተፈጠረ አንሜ ድራማ ነው። ሉፊ የሚባል የአስራ ሰባት አመት ሌባ ወጣትን የሚከተል ትከታታይ የወጣቶች ካርቶን ፊልም ነው።