ዋድላ
Appearance
ዋድላ | |
ዋድላ | |
ከፍታ | 700 እስከ 3200 ሜትር |
ዋድላ በአሁኑ ሰሜን ወሎ ዞን የሚገኝ ወረዳ ሲሆን የወረዳው ዋና ከተማ ኮን ይባላል። በበሽሎ ወንዝ ጠለል ውስጥ የሚገኘው ይህ ወረዳ ዥጣ የተሰኘ ወንዝ አልፎት ይሄዳል [1]። ዋድላና ሌሎች ፯ ወረዳዎች ለድርቅ ተጠቂ ከሚባሉ ውስጥ ተመድበዋል[2]።
ዓ.ም.** | የሕዝብ ብዛት | የተማሪዎች ብዛት |
---|---|---|
1986 | 106,681
| |
1999 | 128,170
|
የዋድላ አቀማመጥ | |||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
መቄት | ጉባ ላፍቶ | ||||||||
ደላንታ | |||||||||
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ^ Svein Ege, "North Wälo 1:100,000. Topographic and administrative map of North Wälo Zone, Amhara Region, Ethiopia". Trondheim, NTNU, 2002
- ^ Seid Yassin, "Small-Scale Irrigation and Household Food Security: A Case Study of Three Irrigation Schemes in Gubalafto Woreda of North Wollo Zone, Amhara Region" Archived ጁላይ 20, 2011 at the Wayback Machine, Master's Thesis, Graduate School of the University of Addis Ababa (June 2002), p. 35