ዋጋ

ከውክፔዲያ

ዋጋ ከአንድ ግለሰብ ወይም ቡድን ላመጣው ዕቃ ወይም ለሰጠው ግልጋሎት በምላሹ የሚሰጥ የገንዘብ መጠን ነው። በዘመናዊዩ ኢኮኖሚ ገንዘብ ከፍተኛውን ሚና ይጫወታል። ዋጋ በዓይነት ሊከፈል እንደሚችል ይታወቃል ነገር ግን ይህ አይነቱ የአከፋፈል ዘዴ ያልተለመደ ነው።

በተለምዶው ዋጋ የሚባለው ገዥ ወይም የአገልግሎት ተጠቃሚ ከሚከፍለው ይልቅ ሻጭ ወይም የአገልግሎት ሰጭ ለዕቃው ወይም አገልግሎቱ የሚጠይቀውን መጠን ነው።