ውሻ አይበላሽ ጥል

ከውክፔዲያ

ውሻ አይበላሽ ጥልአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ያመረረ ጥል።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የአለሙና የአበበ ጥል ውሻ አይበላሽ ነው። ሊጋደሉ ድርሰዋል።