ውቅሮ መድሃኔ አለም

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
Pix.gif ከአለት የተፈለፈለ
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን
Lalibela.png
ውቅሮ መድሃኔ አለም

[[ስዕል:ውቅሮ መድኃኔ አለም ወይንም ውቅሮ ላሊበላ.jpg|250px]]
ውቅሮ መድኃኔ አለምን እሚያካልለው ቦይ
አገር ኢትዮጵያ
ሌላ ስም ውቅሮ ላሊበላ
ዓይነት አለት ፍልፍል
አካባቢ** ክምር ድንጋይ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን ላሊበላ 
ውቅሮ መድሃኔ አለም is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ውቅሮ መድሃኔ አለም
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* የአለበት ቦታ
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል


ውቅሮ መድሃኔ አለም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ሲሆን ከክምር ድንጋይ በስተስሜን እና ከአይብ በእንቅብ አጠገብ በስተምዕራብ ይገኛል። ከትውፊት አንጻር ቤተክርስቲያኑ በዓፄ ገብረ መስቀል ላሊበላ እንደታነጸ ይታመናል።