ውኑ

ከውክፔዲያ

"ውኑ ዓለም" ማለት በምናባችን የምንቀርጸው ሳይሆን በተጨባጭ ተጣሎ ያለው አለም ማለት ነው። ከዐእምሮአችን ውጭ ያለው ቁስ አካሎች የሚኖሩበት ማለት ነው።