ውክፔዲያ:መዋቅር
Appearance
መዋቅር አንድ አጭር ፅሁፍ ነው። መዋቅሮች ጥቂት አረፍተ-ነገሮች የያዙ ሲሆን፣ ለተስፋፋ መጣጥፍ መሠረት ሆነው ያገለግላሉ።
መለጠፊያ
[ኮድ አርም]አጠቃላይ መለጠፊያ
[ኮድ አርም]ለማንኛውም መዋቅር የሚያገለግል መለጠፊያ የሚከተለውን በመጻፍ ይገኛል።
{{መዋቅር}}
የበላይኛው ፅሁፍ ከዚህ በታች ያለውን ይሰጣል፦
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
የተወሠኑ መዋቅሮች
[ኮድ አርም]በአንድ ክፍል የሚያተኩሩ መለጠፊያዎችም አሉ።
የተወሰነበት ክፍል | ፅሁፍ | የሚገኘው መለጠፊያ |
---|---|---|
ሃይማኖት | {{መዋቅር-ሃይማኖት}} | |
መልክዐምድር | {{መዋቅር-መልክዐምድር}} | |
ሰዎች | {{መዋቅር-ሰዎች}} | |
ሳይንስ | {{መዋቅር-ሳይንስ}} |
|
ስፖርት | {{መዋቅር-ስፖርት}} | |
ቋንቋ | {{መዋቅር-ቋንቋ}} | |
ባሕል | {{መዋቅር-ባሕል}} | |
ብሔር | {{መዋቅር-ብሔር}} | |
ታሪክ | {{መዋቅር-ታሪክ}} |
|
ትምህርት | {{መዋቅር-ትምህርት}} | |
ድርጅት | {{መዋቅር-ድርጅት}} | |
ፖለቲካ | {{መዋቅር-ፖለቲካ}} |
|
ያልተወሠኑ መዋቅሮች
[ኮድ አርም]እነዚህ መዋቅሮች ገና አልተወሠኑም። በብዛታቸው ምክንያት፣ በ«ልዩ ገጽ» እንጂ በ«መደብ ገጽ» ላይ አይታዩም። ማናቸውም አዘጋጅ ቢወስናቸው ግን፣ ይህ ጠቃሚ እርዳታ ነው።