ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሐምሌ 6

ከውክፔዲያ

ሐምሌ ፮

  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም -የቀድሞው የኤርትራ ምክር ቤት ፕሬዚደንት የነበሩት ደጃዝማች ሀሚድ ፈረጅ ሃሚድ በጀብሐ ሽብርተኞች እጅ ከመስጊድ ጸሎት ሲወጡ አቆርደት ላይ ተገደሉ።
  • ፲፱፻፸፯ ዓ/ም - የአፍሪቃ ረሀብተኞችን ለመርዳት የተዘጋጀው የሙዚቃ ትርዒት (Live Aid) እስከ ሠላሳ ሚሊዮን ፓውንድ (£30m) ዕርዳታ ሰበሰበ።