Jump to content

ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 12

ከውክፔዲያ

መጋቢት ፲፪

  • ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በአፓርታይዳዊ ደቡብ አፍሪቃ፣ በታሪክ ዘገባ ‘የሻርፕቪል ፍጅት’ (Sharpeville Massacre) በሚባለው ክስተት ፖሊሶች በጥቁር ሕዝብ ላይ ተኩስ ሲከፍቱ ፷፱ ጥቁሮች ሲገደሉ ፻፹ ሰዎች በጥይት የቁስል አደጋ ደርሶባቸዋል።
  • ፲፱፻፹፪ ዓ/ም - የደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ ትባል የነበረችው አገር ከሰባ አምሥት ዓመታት የቅኝ ግዛትነት በኋላ ናሚቢያ ተብላ ከአፓርታይዳዊ ደቡብ አፍሪቃ ነጻ ወጣች