Jump to content
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ታኅሣሥ 1፭
ታኅሣሥ ፲፭
- ፲፰፻፺፭ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የምድር ባቡር ኩባንያ (በኋላ የኢትዮጵያ-ፈረንሳይ የምድር ባቡር ኩባንያ) የሐዲድ ግንባታ በዚህ ዕለት አዲስ በተመሰረተችው ድሬዳዋ ከተማ ደረሰ።
- ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓብያት እስላማዊ በዓላት በመላ አገሪቱ እንዲከበሩ በተላለፈው ድንጋጌ መሠረት በዛሬው ዕለት የኢድ አል አደሀ (አረፋ) በዓል ተከበረ።