ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ታኅሣሥ 6
Appearance
- ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - በወንድማማቾች መንግሥቱ ንዋይ እና ገርማሜ ንዋይ የተጠነሰሰው የታኅሣሥ ግርግር መፈንቅለ መንግሥትን የሚቃረነው የነጄነራል መርድ መንገሻ ኃይል ዝግጅቱን ጨርሶ በዚያው ዕለት ከቀትር በኋላ በዓየር እና በታንክ ጭምር የተፋፋመ ውጊያ ሲጀምር መንግሥቱ ንዋይ መምሪያ ክፍላቸውን ወደ ገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት አዛወሩ።