Jump to content
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 14
ግንቦት ፲፬ ቀን
- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በዓለም የመሬት እንቅጥቅጥን ኃይል መመተር ከተጀመረ ጀምሮ ከሁሉም የበለጠ የሆነው በዚህ ዕለት በደቡብ ቺሌ የተከሰተው የመሬት ነውጥ ነው።
የስሪ ላንካ ሰንደቅ ዓላማ
- ፲፱፻፷፬ ዓ/ም - በቀድሞ ስሟ «ሲሎን» ትባል የነበረችው አገር ሪፑብሊካዊ የሚያደርጋትን አዲስ ሕገ-መንግሥት አጽድቃ ስሪ ላንካ ተባለች።