ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 22

ከውክፔዲያ
  • ፲፱፻፶፰ - ዓ/ም የቀድሞው የኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤባሪስቴ ኪምባ እና ሌሎችም የፖለቲካ ሰዎች በአምባገነኑ ፕሬዚደንት ዮሴፍ ሞቡቱ ትዕዛዝ በሕዝብ ፊት በሞት ተቀጡ።
  • ፲፱፻፶፱ ዓ/ም - የናይጄሪያ ምሥራቃዊ ክፍል ቢያፍራ መገንጠሏን ስታውጅ በሁለቱ መካከል ለተለኮሰው የእርስ በእርስ ጦርነት መነሻ ምክንያት ሆነ።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ ሕዝባዊ አመጽ ቆስቋሽነት የተሠየመው የሙስና እና የሥልጣን በደል መርማሪ ሸንጎ ሥራውን የሚመራበት ሕግ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸደቀ።