Jump to content

ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 8

ከውክፔዲያ

ግንቦት ፰

  • ፲፱፻፺ ዓ/ም - ኢትዮጵያዊው የሙዚቃ ምሑር፤ አስተማሪ፤ ደራሲ እና የቅዱስ ያሬድ የሙዚቃ ትምሕርት ቤት መሥራች ዶክቶር አሸናፊ ከበደ በዛሬው ዕለት በተወለዱ ፷ ዓመት እድሜያቸው አረፉ።