Jump to content

ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 4

ከውክፔዲያ

ጥር ፬ ቀን

  • ፲፱፻፶፮ ዓ/ም - በዛንዚባር ደሴት በጊዜው በሱልጣን ይመራ የነበረውን አረባዊ መንግሥት በጆን አኬሎ የሚመራ ሽብርተኛ ቡድን ፈንቅሎ የዛንዚባር ሪፑብሊክን መሠረተ።
  • ፳፻፪ ዓ/ም - በሀይቲ ደሴት ላይ ትልቅ የመሬት እንቅጥቅጥ ተነስቶ ፪ መቶ ፴ ሺህ ያህል ሰዎችን አጠፋ።