Jump to content

ውክፔዲያ:የስዕል ፈቃድ

ከውክፔዲያ

በውክፔዲያ ላይ የሚጠቃለሉ ምስሎች፣ ሰነዶች፣ እና ድምፆች በነጻ የማብዛት ፈቃድ ሥር የተለቀቁ መሆን አለባቸው። እነዚህ ምስሎችን ለመላክ የውክሚድያ ኮመንስን ይጠቀሙ። በኮመንስ ሲልኩ፣ ስዕሉ በአማርኛ ውክፔዲያ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ቋንቋ ውክፔዲያዎችና የሥራ እህቶች በአገልግሎት ሊውል ይችላል።

አንዳንድ ጊዜ ግን ነጻ ፈቃድ የሌላቸው ምስሎች በውክፔዲያ መጠቀም ሊያስፈልግ ይችላል (ለምሳሌ፦ የሙዚቃ አልበም ሽፋን፣ የውድድር አርማ፣ የፊልም ፖስተር)። እነዚህን ግን በኮመንስ ሳይሆን በአማርኛ ውክፔዲያ መላክ ያስፈልጋል። ለእያንዳንዱም ጥቅምም ለምን የነጻ ተተኪ ምስል እንደሌለ ማብራራት ያስፈልጋል።