ውክፔዲያ:የቀን መለወጫ
Appearance
የቀን መለወጫ
[ኮድ አርም]በአማርኛ ዊኪፔድያ፣ ቀኖች ከእንግሊዝኛ ወደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በቀጥታ ለመቀየር ቀላል ነው!
አብዛኛው ጊዜ፣ ይህ የሚፈጸም {{ቀን}} በሚለው መልጠፊያ ነው። እንዲህ፦
- መጀመርያ፦ {{ቀን|
- ከዚያ የቀን ቁጥር (እ.ኤ.አ.) እና የወር ስም በእንግሊዝኛ፦ {{ቀን|15 October
- የመልጠፊያውን ቅንፍ ለመዝጋት፦ {{ቀን|15 October}}
- በገጹ ላይ የሚታይ እንዲህ ይመስላል፦ ጥቅምት 5 ቀን
ቀን2
[ኮድ አርም]ነገር ግን ለአንዳንድ ቀን ውጤቱ ስለሚለይ፣ ይህ ዘዴ ይጠቀማል፦
- መጀመርያ፡- {{ቀን2|
- ከዚያ የቀን ቁጥር እና ሁለተኛ ፒፓ እና የእንግሊዝኛ ወር ስም፦ {{ቀን2|15|October}}
- (ማስታወሻ፡- በዚህ ጊዜ (ቀን2) መልጠፊያው 2 ፒፓዎች እንዳሉት ግዴታ ነው።)
- በዚህ መልጠፊያ ቀኑ እንዲህ ያስተካክላል፦ ጥቅምት 4 ቀን
- {{ቀን}} ሳይሆን {{ቀን2}} የሚጠቀመው እነዚህ ቀኖች ብቻ ለመቀየር ነው፦
- ከ Sep 11 2003 (እ ኤ አ) እስከ Feb 28 2004
- " " " " 1999 " " " " 2000
- "" 1995 - "" 1996
- 1991 - 1992
- 1987 - 1988
- 1983-1984
- 1979-1980
- 1975-1976
- 1971-72
- 1967-68
- 1963-64
- 1959-60
- 1955-56
- 1951-52
- 1947-48
- 1943-44
- 1939-40
- 1935-36
- 1931-32
- 1927-28
- 1923-24
- 1919-20
- 1915-16
- 1911-12
- 1907-08
- 1903-04
(ከ1901 በፊት ለሚሆኑ አመታቶች፤ ይህ ዘዴ አይጠቀምም። ከ1901 እ.ኤ.አ በፊት እስከ 8 እ.ኤ.አ. ድረስ ለመቀየር ወደ ፉናባ ሂደው በመጣጥፍ ውስጥ ቀኑን ቀጥታ በአማርኛ መጻፍ ይሻላል። ከ Aug. 27, 8 እ.ኤ.አ. (1/1/1 ዓ.ም.) አስቀድሞ ለመቀየር ግን የተወሰነ ቀን የሚያሳውቅ ዘዴ የለም።)
እንዲሁም ወደፊት፦
- ከ Sep 11 2007 (እ ኤ አ) እስከ Feb 28 2008
- " " " " 2011 " " " " 2012
- "" 2015 - "" 2016
- 2019-2020
- 2023-24
- 2027-28
- 2031-32
- 2035-36
- 2039-40
- 2043-44
- 2047-48
- 2051-52
- 2055-56
- 2059-60
- 2063-64
- 2067-68
- 2071-72
- 2075-76
- 2079-80
- 2075-84
- 2079-88
- 2091-92
- 2095-96
{{ቀን2}} ይጠቅማል። ከ2099 በኋላ ግን አይጠቀምም፣ ወደ ፉናባ መሔድ ይሻላል።