ውክፔዲያ ውይይት:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ታኅሣሥ 3
Appearance
Codex Sinaiticus በዚህ ጽሑፍ ላይ የሠፈሩት ጉዳዮች በየሚመለከታቸው ገጾች ላይ ቢካተቱ የሚሻል ስለሆነ፤ የመጀመሪያው አንቀጽ ወደ ታኅሣሥ፣ ስለምኒልክ የተጻፈውን ወደ ዻግማዊ ምኒልክ፣ እንዲሁም ስለፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ የተጻፈውን ወደ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲናግዴ አዛውሬዋለሁ። ስለዚህ ይሄ ገጽ «Wikipedia ውይይት:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ታኅሣሥ 3» ሊሰረዝ ይገባዋል--Bulgew1 08:33, 13 ዲሴምበር 2010 (UTC)