ውይይት:መንግሥተ ኢትዮጵያ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሰላም፣ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት እንደሚመስለኝ ይሻላል 96.228.5.192 06:06, 15 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)

እኔ የትኛው ስም እንደሚሻል ማወቅ አልቻልኩም። አንድ የዓፄ መንግሥቱ ሰነድ (እንደ ደብዳቤ፣ ሕገ መንግሥት ወዘተ) ያለው ካለ በዚያ ላይ ያለውን ስም መጠቀም ይሻላል። "መንግሥተ ኢትዮጵያ" የግዕዝ አመጣጡን ሲያሳይ በሌሎች ውክፔዲያዎች ላይ ነው ያገኘሁት (ሩሲያኛጀርመንኛ) Elfalem 21:53, 16 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)