ውይይት:ስብሐት ገብረ እግዚአብሔር
Appearance
ስለ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ብዙ ነገር ሲባል እሰማለሁ የጽሑፋቸው እውነታነት የማይካድ ቢሆንም የዘመኑን የሃገር ባህል ወግ ሥርዓት ባይከተልም መጭው ትውልድ ምን እንደሚያስብ ምን እንደሚፈልግ እየሆነው ያለውን ድብቅ ድርጊት በብዕራቸው ሳይሰስቱ በድፍረት የሚጽፉ ቅን እውነተኛና ቀጥተኛ ሰው ናቸው እኝህ ሰው ለኢትዮጵያዊያን ደራሲዎች ድፍረትን ያስተዋወቁ ታላቅ አባት ናቸው ስለዚህ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር በአካል ቢለዩንም በመንፈስና በሥራቸው ዘወትር አብረውን ይኖራሉ ወስብሃት ለእግዚአብሔር
Start a discussion about ስብሐት ገብረ እግዚአብሔር
Talk pages are where people discuss how to make content on ውክፔዲያ the best that it can be. You can use this page to start a discussion with others about how to improve ስብሐት ገብረ እግዚአብሔር.