ውይይት:ስቲፍነስ ዘዴ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ
  • force ለሚለው ቃል የሚመጥነው ትርጓሜ ጉልበት ሲሆን ሃይል ለሚለው ቃል እንግሊዝኛው power ይመስላል። ለዚህ ምክንያቱ ጉልበት ከጊዜ ጋር ያልተገናኘ ጽንሰ ህሳብ መሆኑና ሃይል በተቃራኒ ከፍጥነት ጋር የተያያዘ ነው።