ውይይት:ቀልዶች

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ኃ == ንዑስ ክፍል == እንድ ልጅ በልግነቱ እንቁላል ሲሰርቅ እደገና ወደ ፍየል ክዛ ወደ በሬ ሲስርቅ ሲል ባለቤቱ ሲደርስበት ባለ በሬውን ሌባው ይገለዋል ለፍርድ ሲቀርብ ስቅላት ተፈረደበት ስቅላቱን ሲጠባበቅ እንዲት ኮረዳ ያያል ብልቱ ይነሳል ሌባው ለድኝኣው እንድ ጥያቄ ልጠይቅ ይላል ዳናውም የፈቅድለታል እናቴም ዳኝኣውም ብልቴም እንድ ናችሁ ይላል እናቴም በቁላሌ እልቀጣቺኝም ዳኛውም ችግሩ ከናቴ መሆኑን እላጣራም ብልቴም ልሰቀል እየተዘጋጀሁ ቆመ እለዝህ ራሳቹሁ እንድነው ቢለው ለዳኛ ስቆ ንጻ እደረገው ይባላል ብልትም እይምእሮ ለው ተባለ

== ንዑስ ክፍል == እንድ ልጅ በልግነቱ እንቁላል ሲሰርቅ እደገና ወደ ፍየል ክዛ ወደ በሬ ሲስርቅ ሲል ባለቤቱ ሲደርስበት ባለ በሬውን ሌባው ይገለዋል ለፍርድ ሲቀርብ ስቅላት ተፈረደበት ስቅላቱን ሲጠባበቅ እንዲት ኮረዳ ያያል ብልቱ ይነሳል ሌባው ለድኝኣው እንድ ጥያቄ ልጠይቅ ይላል ዳናውም የፈቅድለታል እናቴም ዳኝኣውም ብልቴም እንድ ናችሁ ይላል እናቴም በቁላሌ እልቀጣቺኝም ዳኛውም ችግሩ ከናቴ መሆኑን እላጣራም ብልቴም ልሰቀል እየተዘጋጀሁ ቆመ እለዝህ ራሳቹሁ እንድነው ቢለው ለዳኛ ስቆ ንጻ እደረገው ይባላል ብልትም እይምእሮ ለው ተባለ

አዲስ ቀልድ መጻፊያ ስሌዳ[ኮድ አርም]

ስለ ሰሎሞን ሥርወ መንግሥት አመሠራረት፣ ታሪክና ክንውን በተነሣ ቁጥር የታሪክ ምሁራን ስሟን ደጋግመው የሚያነሡት ንግሥተ ሳባ ወይም ማክዳ ናት፡፡ ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ በአጽንኦት እንደሚገልጹት፣ ‹‹በክብረ ነገሥት የተተረከውን የብሔረ ሀገር ምሥረታ ታሪክ በግልቡ ሲነበብ እንኳን የሰሎሞናዊው ሥርወ መንግሥት ትክክለኛ መሥራች ንጉሥ ምኒልክ ሳይሆን፣ እናቱ ንግሥተ ሳባ መሆኑዋ ግልጽ ነው፡፡ እሷ አስፈላጊውን ነገር ሁሉ በተገቢው ሁኔታ ከፈጸመች በኋላ ምኒልክን ከሥልጣን ላይ አስቀምጣዋለች፡፡››

ከዚህም በኋላ ለብዙ ሺሕ ዓመታት በዙፋን ላይ የተቀመጡት የኢትዮጵያ ነገሥታትን የሥልጣናቸው መሠረት የሆነውን ሥርወ መንግሥት የወረሱት ከንግሥተ ሳባ ነው፡፡ ንግሥተ ሳባ የተከለችው ሥርወ መንግሥትና እሱ የሚመራበት ርዕዮተ ዓለም፣ በ1967 ዓ.ም. ከሥልጣን የተወገዱት የመጨረሻው ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሳይቀሩ 225ኛው የሰሎሞን ትውልድ መሆናቸውን በማጉላት ለዙፋናቸው ግርማዊነትን የሚሰጡበት ታላቅ የሥልጣን ማረጋገጫ መሣርያ ነበር፡፡ ስለዚህም ሰሎሞናዊው ሥርወ መንግሥት እስከ መጨሻው ዘመኑ የቆየው በንግሥተ ሳባ ጥበብ፣ አገዛዝና ስኬት አማካይነት ነው ማለት ይቻላል፡፡ (ዓለም ደስታ፤ህንደኬ፣ 2007)

  • * * *

ዛሬ በታሪክ

(በሔኖክ ያሬድ) የዛሬዋ ታኅሣሥ 3 ቀን በኢትዮጵያ ታሪክ ሁነኛ ስፍራ አላት፡፡ ታላቁን ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ምኒልክና የጦሩን ፊታውራሪ፣ ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ያረፉበት ዕለት ናት፡፡ ዕለቱ ተመሳሳይ ይሁን እንጂ ሁለቱ ያረፉት በተለያዩ ዓመታት ነው፡፡ ‹‹አባ ዳኘው›› የተባሉት፣ ዳግማዊ ምኒልክ 20ኛው ምእት ዓመት በባተ በስድስተኛው ዓመት ላይ በ1906 ዓ.ም. ሲያርፉ ‹‹አባ መላ›› የተሰኙት ፊታወራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ደግሞ በ1919 ዓ.ም. አርፈዋል፡፡ ሁለቱም ዓመቶቻቸው ይለያዩ እንጂ ቀኑ ታኅሣሥ 3፣ ዕለቱ የሁለቱም ዓርብ ነበር፡፡ ንጉሡም ፊታውራሪውም የዓርብን አፈር ቀምሰዋል፡፡

ስለዳግማዊ ምኒልክ ዜና ዕረፍት በታተተበት የአቶ ተክለጻድቅ መኩሪያ ‹‹ዐፄ ምኒልክና የኢትዮጵያ አንድነት›› መጽሐፍ የሚከተለው ይገኝበታል፡፡

- ከ97 ዓመት በፊት፣ የንጉሠ ነገሥቱ ያፄ ምኒልክ ዕረፍት ገናናው ንጉሠ ነገሥት በ1900 ዓ.ም. የዠመራቸው በሽታ እየጸና ሔዶ በመጨረሻ ሰውነታቸው ዝሎ፣ አንደበታቸው ተዘግቶ እንደቆየ በታኅሣሥ 3 ቀን 1906 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የሸዋ ንጉሥ (1857-1881) በኋላም፣ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት (1882-1906) በነበሩበት ዘመን ሁሉ ክፉውን በክፉ ሳይሆን፣ ክፉውን በደግነት እየመለሱ ጥፋትን ሁሉ በትዕግሥት እያሸነፉ፣ አገር የሚሰፋበትን ልማት የሚዳብርበትን፣ ሕዝብ ዕረፍትና ሰላም የሚያገኝበትን ከማሰብና ከመፈጸም አልተቆጠቡም፡፡ የአውሮፓን ኃያል መንግሥት በጦር ሜዳ በማሸነፍ ኢትዮጵያን በዓለም እንድትደነቅ አድርገዋል፡፡

የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ዜና ዕረፍት በወቅቱ ለመደበቅ ቢሞከርም ወሬው ካንዱ ወደሌላው እየተላለፈ ነገሩን የተረዳው ሁሉ፣ ‹‹እምዬ ጌታዬ፣ እምዬ አባቴ›› እያለ በየቤቱ ያለቅስ ነበር፡፡ ከአልቃሾቹ አንዱ፣ ‹‹ፈረስ በቅሎ ስጠኝ ብዬ አለምንህም አምና ነበር እንጂ ዘንድሮ የለህም፤›› አለ ይባላል፡፡ በንጉሠ ነገሥቱም ሞት ዋናዎቹ ሐዘንተኞች ባለቤታቸው እቴጌ ጣይቱ፣ ልጃቸው ወይዘሮ ዘውዲቱና ብዙ መኳንንት አሉ፡፡ በልቅሶውም ጊዜ እቴጌ ጣይቱ፣ ‹‹ነጋሪት ማስመታት፣ እምቢልታ ማስነፋት ነበረ ሥራችን፣ ሰው መሆን አይቀርም ደረሰ ተራችን›› ብለው ገጠሙ ይባላል፡፡

- ከ84 ዓመት በፊት፣ የፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዕረፍት ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ በታኅሣሥ 3 ቀን 1919 ዓ.ም. ዓርብ ሞተው፣ በአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ተቀበሩ፡፡ በምክር አዋቂነትና በአስተዳደር ፈሊጥ የተመሰገኑ ነበሩ፡፡

ለጃንሆይ ለአፄ ምኒልክ ታማኝ አሽከር ነበሩና ዕለተ ሞታቸው ከጃንሆይ ዕለተ ሞት ጋራ በትክክል ስለተጋጠመ፣ ሰው ሁሉ እያደነቀ ተናገረ፡፡ አፄ ምኒልክ የሞቱት በታኅሣሥ 3 ቀን 1906 ዓ.ም. ዓርብ ነበር፡፡ ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ የትውልድ አገራቸው ጨቦ ነው፡፡ በአድዋ ዘመቻ ጊዜ በአሽከር ብዛትና በደግነት ሥራ በጣም የተመሰገኑት ሀብተ ጊዮርጊስ በ1889 ዓ.ም. ፊታውራሪ ተብለው የጦር አበጋዝነቱን ተሹመዋል፡፡

መድፍ ተተኩሶ፣ ነጋሪት ተጐስሞ በአራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ግርማዊት ንግሥት ዘውዲቱና አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኰንን በተገኙበት የፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ቀብራቸው ሲፈጸም፣ ባለቤታቸው ወይዘሮ አልታየ ወርቅ የባላቸውን ግምጃ ሱሪና ራስ ወርቅ ይዘው ሲያለቅሱ፣ ሌላውን ሁሉ አስለቀሱት፡፡ የአማርኛ ቅኔ አዋቂው አቶ ተሰማ እሸቴም እንዲህ አሉ፤ ‹‹ከምኒልክ ይዞ እስካሁን ድረስ፣ የአልታየ ሞት ሆነ የሀብተ ጊዮርጊስ፡፡›› (መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፤የሐያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ፣1999)

  • * * *

የዘውዲቱ ሙሾ ስለምኒልክ ዳግማዊ ምኒልክ ከ97 ዓመት በፊት ባረፉጊዜ ልጃቸው ወይዘሮ ዘውዲቱ በኋላ ከልጅ እያሱ ቀጥለው ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ወለቱ ለምኒልክ ተብለው የነገሡት የሚከተለውን ሙሾ አወረዱ፡፡ ሙሾውም በ‹‹ዐፄ ምኒልክና የኢትዮጵያ አንድነት›› መጽሐፍ ላይ እንዲህ ተከትቧል፡፡ እልፍ ነፍጥ በኋላው፣ እልፍ ነፍጥ በፊት፣ ባለወርቅ መጣብር አያሌው ፈረስ፣ ይመስለኝ ነበረ ይኼ የማይፈርስ፡፡ 33 ዘመን የበላንበቱ የጠጣንበቱ፣ የትሣሥ ባታ ለት ተፈታ ወይ ቤቱ፡፡ ብትታመም ልጅህ እጅግ ጨነቀኝ፣ ብትሞትስ አልሞትም እኔ ብልጥ ነኝ፡፡ ወልደውኛል እንጂ እኔ አልወለድሁዎ፣ አንዠቴን ተብትበው ምነው መሔድዎ፡፡ አሳዳጊ አላንተ አላውቅም እናት፣ ምነዋ ሞግዚቴ እንዲህ ያል ክዳት፡፡ ቀድሞ የምናየው የለመድነው ቀርቶ፣ እንግዳ ሞሞት አየሁ ካባቴ ቤት ገብቶ፡፡ እጅግ አዝኛለሁ አላቅሽኝ አገሬ፣ የሁሉ አባት ሞቶ ተጐዳችሁ ዛሬ፡፡ ትንሽ ትልቅ አይል ለሁሉ መስጠት፣ ከጧት እስከ ማታ ያለመሰልቸት፡፡ ድርቅ ሆኗል አሉ ዘንድሮ አገራችሁ፣ ዝናሙ ሲጠፋ ምነው ዝም አላችሁ፡፡ አሻግሬ ሳየው እንዲያ በሰው ላይ መከራም እንደሰው ይለመዳል ወይ፡፡